Last updated: 2026
መለያ ሲከፍቱ ኢሜይል ወይም ስልክ ቁጥርዎን እንሰበስባለን። ማስታወቂያ ሲለጥፉ፣ ርዕስ፣ ዋጋ፣ ቦታ፣ የመገናኛ መረጃ እና ፎቶዎችን ያካትታል።
When you create an account, we collect your email or phone number. When you post a listing, we store the title, price, location, contact info, and any photos you upload.
ይህ ድረ-ገጽ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት Google AdSense ሊጠቀም ይችላል። Google ኩኪዎችን (cookies) በመጠቀም ተጠቃሚዎችን መሰረት ያደረጉ ማስታወቂያዎችን ሊያሳይ ይችላል። ስለ Google's ኩኪ አጠቃቀም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ።
This site may use Google AdSense to display ads. Google may use cookies to serve ads based on your visits to this and other sites. Learn more about Google's ad cookie use at the link above.
መረጃዎ የሚጠቀመው ገበያውን ለማካሄድ፣ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት፣ እና ደህንነትን ለመጠበቅ ብቻ ነው። መረጃዎን ለሶስተኛ ወገኖች አንሸጥም።
መለያዎን ወይም ማስታወቂያዎችዎን በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ። መረጃዎ እንዲሰረዝ ከፈለጉ በአድራሻ ገጻችን በኩል ያግኙን።
ጥያቄ ካለዎት በ ab.kassa7@gmail.com ያግኙን።